×
Socials
Wazema Facebook Wazema Telegram Planet Telegram Planet Facebook

Community News

እንኳን አደረሳችሁ መልእክት

እንኳን አደረሳችሁ መልእክት

እንኳን አደረሳችሁ መልእክት

ለማህበሩ አባላት በሙሉ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም በጤና አሸጋገራችሁ ።

ዓመቱ  የሰላም የጤና እና የብልጽግና  ዘመን እንዲሆን ከልብ እንመኛለን !!!



                       መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን።

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ስለማሳወቅ

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ስለማሳወቅ

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ስለማሳወቅ

ቀን ፡14/11/ 2017 ዓ/ም

  ዋዜማ እና ፕላኔት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በቀን 20/11/2017 ዓ.ም አባይ ማዶ በሚገኘው በኩባንያው ህንፃ ጉባኤ ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም ከጥዋቱ 2፡30 ጀምሮ እንዲገኙ ጥሪ ሲያቀርብ የሚገኙ አካላት ፡-     

Ø አባል ከሆኑ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ አለባቸው

Ø ተወካይ ከሆኑ በፍርድ ቤት የተሰጠ የውክልና ማስረጃ ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

የእለቱ  አጀንዳዎች

-  የፋይናንስ ሪፖርት

-  የሥራ ሪፖርት

-  የቀጣይ አመት ስራ ዕቅድ እንዲሁም ልዩ ልዩ ውሳኔዎች ይነሳሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ- 0583203839

አክብረው ስለተገኙ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ማህበሩ

It appears you don't have a PDF plugin for this browser. You can click here to read the PDF file.

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ስለማሳወቅ


የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ስለማሳወቅ

ለሁሉም የማህበሩ አባላት ቀጣይ ሀምሌ 20/2017 ዓ/ም ዓመታዊ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስለተዘጋጀ በጉባኤው እንዲገኙ በታላቅ አክብሮት እናሳስባለን ፡፡


ቦታ ፡- ከማህበሩ ቦታ አባይ ማዶ ዲያስፖራ አሮጌ አስፋልት መጨረሻ

ሰዓት ፡- 2፡30

አክብረው ስለተገኙ ከልብ እናመሰግናለን፡፡

ማህበሩ