እንኳን አደረሳችሁ መልእክት

ለማህበሩ አባላት በሙሉ እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም በጤና አሸጋገራችሁ ።

ዓመቱ  የሰላም የጤና እና የብልጽግና  ዘመን እንዲሆን ከልብ እንመኛለን !!!



                       መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን።